Lokal & bokning / አዳራሽ እና ቦታ ማስያዝ
Våra lokaler / የእኛ አዳራሾች
Församlingen har lokaler som kan bokas för privata evenemang, minnesceremonier och sammankomster.
ቤተ ክርስቲያኑ ለግል ዝግጂቶች፣ ለመታሰቢያ ሥነ ሥርዓቶች እና ለስብሰባዎች ሊያዙ የሚችሉ አዳራሾች አሉት።
Tillgängliga utrymmen / ያሉ ቦታዎች
Stora salen / ትልቅ አዳራሽ
Kapacitet: 200 personer. Bröllop, minnesceremonier, stora evenemang.
አቅም: 200 ሰዎች። ሰርግ፣ ተዝካር፣ ትልልቅ ዝግጂቶች።
አቅም: 200 ሰዎች። ሰርግ፣ ተዝካር፣ ትልልቅ ዝግጂቶች።
Lilla salen / ትንሽ አዳራሽ
Kapacitet: 50 personer. Möten, studiegrupper, söndagsskola.
አቅም: 50 ሰዎች። ስብሰባዎች፣ የጥናት ቡድኖች፣ ሰንበት ትምህርት ቤት።
አቅም: 50 ሰዎች። ስብሰባዎች፣ የጥናት ቡድኖች፣ ሰንበት ትምህርት ቤት።
Kök / ወጥ ቤት
Fullutrustat kök för matlagning vid evenemang.
ለዝግጅቶች ማብሰያ ሙሉ በሙሉ የታጠቀ ወጥ ቤት።
ለዝግጅቶች ማብሰያ ሙሉ በሙሉ የታጠቀ ወጥ ቤት።
Boka lokal / ቦታ ያስይዙ
Kontakta styrelsen för att boka. Medlemmar har förtur. Pris beror på typ av evenemang.
ለማስያዝ ቦርዱን ያግኙ። አባላት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ዋጋ በዝግጅቱ ዓይነት ይለያያል።
Kontakta oss / ያግኙን →